Get Mystery Box with random crypto!

እንደ ሚሲ እና ሮናልዶ እግር ኳስን አይቆጣጠሩም ! የ ባየር ሙኒኩ ፖላንዳዊው የፊት መስመር | Fantasy Ethiopia

እንደ ሚሲ እና ሮናልዶ እግር ኳስን አይቆጣጠሩም !

የ ባየር ሙኒኩ ፖላንዳዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሮበርት ሊቫንዶቨስኪ ስለ ኪሊያን ምባፔ እና ኤርሊንግ ብራውት ሀላንድ ተከታዩን አስተያየት ሰጥቷል ።

" በቀጣዩቹ አመታት ሊዮኔል ሜሲ እና ክርስትያኖ ሮናልዶ ላለፉት 12 አመታት እግር ኳስን በተቆጣጠሩበት መንገድ ኪሊያን ምባፔ እና ኤርሊንግ ብራውት ሀላንድ እግር ኳስ ይቆጣጠራሉ የሚል እምነት እንደሌለው " ሲል ተደምጧል ።

Join &Share @FantasyEthiopia