Get Mystery Box with random crypto!

' ነፃነት ሰጥቶናል ' የ መርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ፍራንክ ላምፓርድን አዲሱ አሰልጣኛቸው አ | Fantasy Ethiopia

" ነፃነት ሰጥቶናል "

የ መርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ፍራንክ ላምፓርድን አዲሱ አሰልጣኛቸው አድርገው ከሾሙት በኋላ በቡድኑ ውስጥ እንግሊዛዊው አሰልጣኝ መነቃቃት ፈጥሯል ።

ሜሼል ኪን ስለ አዲሱ አሰልጣኝ ሲናገር " የልምምዳችን ጫና በአዲሱ አሰልጣኝ ስር ጨምሯል ፤ ኳሶችን እንድንቀባበል እና ያለንን እንድናወጣ ነፃነትን ሰጥቶናል ይሄም በክለቡ ውስጥ ልዩነቶችን እየፈጠረ ይገኛል " ሲል ተደምጧል ።

Join &Share @FantasyEthiopia