Get Mystery Box with random crypto!

አሌክሳንደር ሚትሮቪች በ ፉልሃም ! በ እንግሊዝ ሻምፕዮን ሺፕ ላይ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ፉ | Fantasy Ethiopia

አሌክሳንደር ሚትሮቪች በ ፉልሃም !

በ እንግሊዝ ሻምፕዮን ሺፕ ላይ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ፉልሃም በዘንድሮ የውድድር አመት ላይ እያሳየ የሚገኘው ድንቅ ግስጋሴ የ አሌክሳንደር ሚትሮቪች አሰተዋፅኦ የላቀ ነው ።

አሌክሳንደር ሚትሮቪች በ እንግሊዝ ሻምፕዮን ሺፕ ላይ 31 ግቦችን በማስቆጠር የምንግዜም በአንድ የውድድር አመት ብዙ ግቦችን በሊጉ ላይ በማስቆጠር ከ ወዲሁ የ ኢቫን ቶኒን ሪከርድ ተጋርቷል ።

Join &Share @FantasyEthiopia