Get Mystery Box with random crypto!

የፋኖ የሚድያ ዘመቻ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fanomediacampaign — የፋኖ የሚድያ ዘመቻ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fanomediacampaign — የፋኖ የሚድያ ዘመቻ
የሰርጥ አድራሻ: @fanomediacampaign
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 607
የሰርጥ መግለጫ

እርስ በእርስ የምንገዳደልበት ዘመን አብቅቶ አንዳችን ለአንዳችን የምንሞትበት ዘመን እንዲመጣ እንታገላለን።
ታማኝ የመረጃ ምንጭ።

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-30 15:44:07 ትግል Discipline ይጠይቃል።

የአማራ ትግል መርህ የለውም። መሪ የለውም። ዓላማ የለውም። ጥያቄ የለውም። መታገያ ሜዳ የለውም። ቁርጠኝነትም የለውም።
በአጠቃላይ የአማራ ትግል የትግል Discipline የሌለው ማንኛውም ግለሰብ ተነስቶ ሲበርደው ከሚያጠልቀው ሲሞቀው አውልቆ ከሚመረውረው ጃኬት ያልተናነሰ ቦታ ነው የሰጠነው።

ሁለት የአማራ ብሔርተኝነት አቀንቃኝ ግለሰበቸነ ሄደህ የአማራ የትግል ጥያቄ ምንድነው ብትላቸው የተለያዩ ነገሮችን ነው የሚዘባርቁት።

ትግል ላይ ከሆንክ ግልጽ የሆነ Discipline ያስፈልግሃል። በኢትዮጵያ ውስጥ ተሳዳጅ ሕዝብ ስለሆንክ ብቻ #አታሳዱኝ፣ #አትግደሉኝ ብሎ መጮህ ትግል ሳይሆን ልመና ነው።

በመጀመሪያ ማንኛውም አማራ እንደ እጁ መዳፍ የሚያስታውሰው
የጋራ ስነ ልቡና፣
የጋራ ጥያቄ
የጋራ መርህ
የጋራ ሥርዓተ መንገድ እናበጅለት።

አማራ ብሔረተኝነቱ ያልሰለጠነ ከመሆኑ የተነሳ በግለሰቦች እና በቡድኖች ላይ ከመንጠልጠል የዘለለ ካለመሆኑ በላይ የጎጥ አስተሳሰብ ዋናው የአማራ ብሔርተኝነት ፈተና ነው።

ትግሉን እንመራዋለን። ግን በመንጋ ሳይሆን በተደራጀ የጋራ Discipline ነው።

ተቀላቀሉን

@MereidAmhara
@MereidAmhara
215 views12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 11:55:35 ብዙዎች ነፃነታቸውን ሽጠው እስትንፋሳቸውን ከባርነት ጋር ይገዛሉ።
ጥቂቶች እስትንፋሳቸውን ገብረው ነፃነታቸውን ከክቡር ታሪካቸው ጋር ይቀዳጃሉ።

እውነቱ ቢመረንም እንደ አማራ ያለን ብቸኛ አማራጭ መታገል ብቻ ነው።

እ..ና..ም እ..ን..ታ..ገ..ላ..ለ..ን

@MereidAmhara
@MereidAmhara
227 views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 12:45:02
አዲስ አበባዬ...........

እስከ ሌሊቱ ስድስት ሰዓት ተሰልፈህ የመረጥከው ሥርዓት....
እስክንድር ነጋን እብድ ብለህ የሰደብክለት አስተዳደር .......
አዳነች እንጂ አብይ እኮ እየሰራ ነው ያልክለት መንግሥት .......
   በቀን በአደባባይ ከጉሮሮህ ጋር ታግለህ ያቆምከውን ቤትህን አዲስ አበቤ ስለሆንክ ብቻ... የአርሲ ወይ የአምቦ ሰው ስላልሆንክ ብቻ በህፃናት ልጆችህ መደብ ላይ እየተረማመደ ቤትህን ያፈርሰዋል።

አንተም ያለ ቤት ልጆችህን እና ሚስትህን ይዘህ ቆሻሻ ትቦ ውስጥ ትወድቃለህ።

ወለጋ ያለው ጩከት..... ጆሮ የነፈከው ጩከት... አታሰሙኝ ይህን ለቅሶ ያልክበት እምባ.... ዛሬ ቤትህ ገብቷል።

ቀድሞ ያለመታገል ፍሬ
የጭፍን ፍቅር ፍሬ
መብትህን አሳልፎ የመሰጠት ፍሬ

@FanoMediaCampaign
@FanoMediaCampaign
496 views09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ