Get Mystery Box with random crypto!

By the way ...... ይሄ ተግባር ብልጽግናን በአራት አቅጣጫ ይመጠቅመዋል። ፩. የአንድ ሲ | የፋኖ የሚድያ ዘመቻ

By the way ...... ይሄ ተግባር ብልጽግናን በአራት አቅጣጫ ይመጠቅመዋል።

፩. የአንድ ሲኖዶስ ጥያቄ ብሔር ጥያቄ ( የአማራ) እንጂ የመላው ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄ አይደለም ብሎ ለመፈረጅ። [ ያው በግድ ጨፍኑ እና ላሞኛችሁ።]

፪. መንግሥት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የመሸጉ ቡድኖች መፈንቅለ መንግሥት ሞከሩብኝ ብሎ በተዋህዶ ውስጥ ያሉ የነቁ... የሚያነቁ... የሚያስተባብሩ ወጣቶችን ለማሰር እና አልፎም ለመግደል።

፫. የኦርቶዶክስ አባቶች የአንድ ሲኖዶስን ተጋድሎ ከመምራት ከፍታ ወርደው .....እኛ ይህን አልፈፀምንም የሚል ማስተባበያ ውስጥ እንዲገቡ እና ጊዜያቸውን እኛ አልፈፀምንም ወጣቶችም እንዳትፈፅሙ በሚል ምክር ብቻ እንዲገታ ለማድረግ።

፬. ተገንጣዩን ቡድን የጻድቃን ሲኖዶስ አስመስሎ ለማቅረብ።

ይህንን ተግባር ቀድመን እናክሽፍ።

ሼር አድርጉ።
      ተቀላቀሉ
         
@MereidAmhara
@MereidAmhara