Get Mystery Box with random crypto!

ቀጣዩ የብልጽግና እርምጃ  ቁማርተኛው ብልጽግና አሁን ደግሞ ሌላ የጆከር ካርታ መዟል። የአንድ | የፋኖ የሚድያ ዘመቻ

ቀጣዩ የብልጽግና እርምጃ 

ቁማርተኛው ብልጽግና አሁን ደግሞ ሌላ የጆከር ካርታ መዟል።
የአንድ ሲኖዶስን ጥያቄ ከሃይማኖታዊ ሥርዓት የመነጨ ጥያቄነቱን በመሻር ወደ ፖለቲካዊ እና የሥልጣን ጥያቄ ለመቀየር እየሰራ ነው።

የሕዝቡ ጥያቄ ቤተ ክርስቲያን አንድ ትሁን የሚል ሳይሆን አማራ ይምራ የሚል ጥያቄ ነው ለማስባል እንዲሁም የአንድ ሲኖዶስ ጥያቄ የአማራ ጥያቄ ነው የሚል አጀንዳ በብልፅግና ተፈብርኮ ..... በብልፅግና ስፖንሰር ተደርጎ... በብልፅግና አቅጣጫ ሊቀየርበት ሁኔታዎችን እያመቻቹ ነው።

  በተጨማሪም ብልጽግና መፈንቅለ መንግሥት ተፈፀመብኝ ወይም ሊሞከርብኝ ነው በሚል ሰበብ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አስተባባሪ ሊሆኑ ይችላሉ..... ሕዝቡን ማንቃት ይችላሉ.... ምዕመኑን መምራት ይችላሉ  ተብሎ የሚታመኑ የኦርቶዶክስ ልጆችን ስብስቦ ለማሰር እና ለመምታት የታለመ ነው።

So.... ቁማሩ ከመተግበሩ በፊት መረጃውን በማድረስ የሚፈጠረውን ችግር በጥቂቱም ቢሆን እንመክት።

      
@MereidAmhara
@MereidAmhara