Get Mystery Box with random crypto!

የኦሮሞ ብሄርተኛን በአንድ ነገር ፈፅሞ ልትረታው አትችልም ። በለቅሶ። ከልጅነቱ ጀምሮ እዬዬ ማ | የፋኖ የሚድያ ዘመቻ

የኦሮሞ ብሄርተኛን በአንድ ነገር ፈፅሞ ልትረታው አትችልም ። በለቅሶ።

ከልጅነቱ ጀምሮ እዬዬ ማለትን ማስተር ያደረገን ግለሰብ ምንም ብትሰጠው ማልቀሱን አያቆምም።

መንግስት ሳትሆን ለቅሶ። መንግስት ሆነህ ለቅሶ። ህግ እየጣሱ ለቅሶ። መዝሙሬን ካልዘመራችሁ ለቅሶ። ባንዲራዬን ካልሰቀላችሁ ለቅሶ። ቋንቋዬን ካልተማራችሁ ለቅሶ።

ቤተ ክርስቲያን ሰብሮ እየገባ፣ የሀይማኖት አባቶችን እያሰረ አይተህ ኧረ ይሄ ነገር ከሞራልም፣ ከህግም አንፃር ልክ አይደለም ብለህ መልስ ስትጠብቅ በቋንቋህ አትማርም አሉኝ ብሎ መነፋረቅ።

ግራ የገባው ነገር ነው እኮ የገጠመን ጎበዝ።

Tewodros Amare



@MereidAmhara
@MereidAmhara