Get Mystery Box with random crypto!

ሱዳን..! የሱዳን ወራሪ ጦር የወያኔ ጦርነት ከተጀመረ (Nov 2020) ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ድን | Fano Media

ሱዳን..!

የሱዳን ወራሪ ጦር የወያኔ ጦርነት ከተጀመረ (Nov 2020) ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር 50 ኪሎሜትር ዘልቆ ገብቶ መውረሩ ይታወሳል። ከዛ በኋላ የአማራ ልዮ ኃይል ድንበር ጠባቂ ሆኖ ሰፍሮ በመኖሩ የሱዳን ጦርነት ወደፊት መግፋት አልቻለም ነበር።

አሁን የአማራ ልዮ ከኢትዮ-ሱዳን ድንበር መነሳቱን ተከትሎ በዚህ 2ና 3 ቀናት የሱዳን ጦር ይዞታውን በእጅጉ እንዳሰፋ ተነግሯል።