Get Mystery Box with random crypto!

'ትጥቅ ፍቱ' በተባለበት በዚህ ወቅት ባለፉት አርባ ዓመታት ስሁት ትርክት ፈጥሮ፣ ለዚህ ማስፈጸሚያ | Fano Media

"ትጥቅ ፍቱ" በተባለበት በዚህ ወቅት ባለፉት አርባ ዓመታት ስሁት ትርክት ፈጥሮ፣ ለዚህ ማስፈጸሚያ ፓኬጅ ቀርጾ፣ ስነልቦናዊ፣ ሰብዓዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ሥነ ብዕላዊ  ቀውስ እና  የዘር ማጥፋት ወንጀል በዐማራው ላይ የፈጸመው ሕወሓት ራያን መልሶ ለመውረር ኮረም ላይ ቅድመ ዝግጅቱን ጨርሷል።  በአካሉ አብርሃና ሀጎስ መስፍን የሚመራ የሕወሓት ኃይል ቆላ ተንቤን የደበቀውን መሳሪያ ይዞ በጠለምት በኩል ወረራ ፈጽሟል። ዘመናዊ ትጥቅ የነበረውና ትጥቁን ያልፈታው በሱዳን የሚገኘው የሕወሓት ቡድን ሸረሪና ላይ መሽጎ ይገኛል። የዐማራ ህዝብ ቢያንስ በስነልቦና ተዘጋጅቶና ተነቃቅቶ ራሱን አደራጅቶ እንዳይጠብቅ "የትጥቅ ፍቱ" አጀንዳ አምጥተው ኅብረሰተሰባዊ እረፍት ነስተውታል። ሕወሓት በበኩሉ የአሸባሪነቱን መዝገብ ከኦህዴድ ብልፅግና ጋር በመተባበር ከአስረዘ በኋላ እንደገና አፈር ልሶ ተነስቷል። ልዩ ኃይላችን ደግሞ ትጥቅ ይፍታ ተብሏል።

@FanoMedia24