Get Mystery Box with random crypto!

#Betking የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር የስፖርቱ ሚድያዎች በተገኙበት የ2015 ዓ | Fana Tv/Fbc ™

#Betking
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር የስፖርቱ ሚድያዎች በተገኙበት የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር እጣ የማውጣት ፕሮግራምን ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 26/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 በፅ/ቤቱ አዳራሽ(ወንጌላዊት አካባቢ በሚገኘው ሜይስዊ ህንፃ 5ኛ ፎቅ) አከናውኗል።

የ15 ሳምንቱን መርሃ ግብር በምስሉ ላይ ተያይዟል።