Get Mystery Box with random crypto!

የኤሌክትሪክ አገልግሎት የቆጣሪ ውል እድሳትን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም አራዘመ አዲስ አ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የኤሌክትሪክ አገልግሎት የቆጣሪ ውል እድሳትን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም አራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል የእድሳት ጊዜ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ማራዘሙን አስታውቋል፡፡ የውል እድሳቱን ከሕዳር 1 እስከ መጋቢት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ለማከናወን ታቅዶ ወደ ሥራ ቢገባም÷ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን የተቋሙ…

https://www.fanabc.com/archives/239258