Get Mystery Box with random crypto!

በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ሥርዓት ከ155 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት ተፈጸመ አዲስ አበባ፣ ጥር 2 | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ሥርዓት ከ155 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ሥርዓት ከ155 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት መከናወኑን የነዳጂና ኢነርጅ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የነዳጅ ግብይት በዲጂታል ሥርዓት መካሄድ ከጀመረበት ሚያዝያ 2015 ጀምሮ እስካሁን ከ155 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት መፈጸሙን የባለስልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር በቀለች ኩማ ተናግረዋል፡፡ ግብይቱ በዲጅታል መሆኑ በዘርፉ ያለውን…

https://www.fanabc.com/archives/233705