Get Mystery Box with random crypto!

ህጻናት ላይ የሚከሰተው የዐይን ካንሰር ምልክቶች እና ህክምናው አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ህጻናት ላይ የሚከሰተው የዐይን ካንሰር ምልክቶች እና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓይን ካንሰር (ረቲኖብላስቶማ) በዓይን የኋላኛው ክፍል ብርሃን መቀበያ ረቲና የሚነሳ የካንሰር ዓይነት ነው፡፡ የህጻናት የዓይን ካንሰር ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር አዲሱ ወርቁ ህጻናት ላይ ስለሚከሰተው የዓይን ካንሰር ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ በቆይታቸው እንደገለጹት ፥ የዓይን ካንስር አልፎ አልፎ በዘር ሊተላለፍ እንደሚችል የሚገለጽ ቢሆንም አብዛኛውን…

https://www.fanabc.com/archives/225920