Get Mystery Box with random crypto!

የሱዳን ግጭት በሰለማዊ መንገድ እንዲፈታ ኢትዮጵያ ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች - ጠ/ሚኒስትር ዐቢ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የሱዳን ግጭት በሰለማዊ መንገድ እንዲፈታ ኢትዮጵያ ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች - ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ግጭት ሰለማዊ መፍትሄ እንዲያገኝ ኢትዮጵያ ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ41ኛው የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ዛሬ ጠዋት ጅቡቲ በመገኘት ተካፍለዋል፡፡

ይህን ተከትሎም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ‘’ወንድሜ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር...https://www.fanabc.com/archives/225923