Get Mystery Box with random crypto!

[ Album ] የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2015 ዓ.ም የተማሪዎች ምረቃ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ | 𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና)️ ️️

[ Album ]
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2015 ዓ.ም የተማሪዎች ምረቃ

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2015 ዓ.ም የተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት ከሐምሌ 10 እስከ 17/2015 ዓ.ም ማካሄድ እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ የሚሳተፉ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች ብቻ እንደሚሆኑ በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች፣ ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ለሁሉም የክልል ትምህርት ቢሮዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል፡፡