Get Mystery Box with random crypto!

Falcon Grade 11Natural 2015 E.C

የቴሌግራም ቻናል አርማ falcongrade9_2013 — Falcon Grade 11Natural 2015 E.C F
የቴሌግራም ቻናል አርማ falcongrade9_2013 — Falcon Grade 11Natural 2015 E.C
የሰርጥ አድራሻ: @falcongrade9_2013
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 735

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-07 13:13:43
126 viewsEsieq, 10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-07 13:13:43 ከታች ስማችሁ የተገለፀው የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች የፊታችን እሁድ በ02/11/15ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ ከወላጆቻችሁ ጋር ወረዳ 09 አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን።
ትም/ቤቱ
126 viewsEsieq, 10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 16:58:07 ጤና ይስጥልኝ ወላጆች
ነገ ሰኞ (26/10/2015 ዓ.ም) ከ9ኛ -11ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና ወረቀት ለተማሪዎች የሚመለስ ይሆናል :: ስለሆነም ከተማሪዎች የሚጠበቁ ተግባራት በሚከተለው መልኩ ቀርበዋል፦
1ኛ - ተማሪው/ዋ/ ዩኒፎርም አሟልቶ ወደ ት/ቤት መምጣት
2ኛ - በሰዓቱ ይኸውም 2:00 ላይ ት/ቤት መገኘት
3ኛ - እያንዳንዱ ፈተናን ከመምህራን መረከብ ያለዉን /ያላትን ጥያቄ ክፍል ላይ መጠየቅ
4ኛ - በእያንዳንዱ የት/ዓይነት ከ100% ያለዉን ዉጤት ማወቅና መያዝ ስህተት ካለ በጊዜ እንዲስተካካል ማድረግ
5 ኛ - ፈተና ተቀብሎ ያጠናቀቀ ተማሪ አልባሌ ቦታዎች ከመሔድ መቆጠብ
ማሳሰቢያ
የት/ቤቱን ህግና ደንብ አክብሮ ፈተና ወረቀት ባለመውሰድ ለሚፈጠር ችግር ት/ቤቱ ሃላፊነት አይወስድም።
ት/ቤቱ
280 viewsKidane, edited  13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 00:21:37 ለመላው የእስልምና ሐይማኖት ተከታይ ወላጆች እና ተማሪዎቻችን እንኳን ለ1444 ኛው ታላቁ የዒድ አል አድሃ/ አረፋ/ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉን የሰላምና የደስታ ያድርግልን።
ዒድ ሙባረክ!
                          
317 viewsYohez A, 21:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-22 09:25:30
CamScanner 06-22-2023 09.18
430 viewsYohez A, 06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-22 09:25:30
CamScanner 06-22-2023 09.17
352 viewsYohez A, 06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-21 19:07:17 ጤና  ይስጥልኝ  ወላጆች 
የሁለተኛ መንፈቅ አመት የማጠቃለያ ፈተና  ከአርብ  ሰኔ 16 - ሰኔ 23/2015ዓ.ም  ተማሪዎቻችንን ለመፈተን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ ቀኑን እየጠበቅን እንገኛለን :: ለፈተና ዝግጅት ይረዳ ዘንድ ነገ ሐሙስ 15/10/2015 ዓ.ም ት/ርት ዝግ ይሆናል። አቅደን  ዓርብ 16/10/2015 ዓ.ም ፈተናው የሚጀምር ሲሆን 9ኛ እና 10 ኛ የጠዋት ፈረቃ ተፈታኝ ሲሆኑ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች የከሰዓት ፈረቃ ተፈተኞች ይሆናሉ። ከተፈታኝ ተማሪዎች የሚጠበቁ ተግባራት
1ኛ - ለፈተና የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ይዞ መምጣት
2ኛ - ዩኒፎም እና ፀጉርን ተስተካክሎ ት/ቤት መምጣት
3 ኛ - ሰዓትን አክብሮ ት/ቤት መገኘት ይኸውም የጠዋት ፈተና 2:00 - 5:00 ሲሆን
የከሰዓት ፈረቃ ከ 7፡ዐዐ - 9:30 ይሆናል ::
4ኛ - ከፈተና ፈረቃ ወጪ ት/ቤት መገኘት አይቻልም።
5ኛ- ፈተናው የሚሰጥባቸው ቀናት ዓርብ (16/10/2015 ዓ.ም)፤ ሰኞ (19/10/2015 ዓ.ም)፤ ማክሰኞ (20/10/2015 ዓ.ም) እንዲሁም ዓርብ (23/10/2015 ዓ.ም) ናቸው።
6ኛ- የፈተና ወረቀት ታርሞ ለተማሪዎች የሚመለሰው ሰኞ (26/10/2015 ዓ.ም) ይሆናል ::
ኪዳኔ ብርሃኔ ከ9ኛ -12ኛ ክፍል ስራ ሒደት መሪ
395 viewsKidane, 16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 18:08:09
415 viewsEsieq, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 14:14:50 ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እና ወላጆች
ያልተከፈሉ ክፍያዎችን ይመለከታል !
የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ይህ የትምህርት ዘመን ሊጠናቀቅ ጥቂት የሚባሉ ቀናት ብቻ የቀሩን ሲሆን፤ ሰኔ 15፣2015ዓ.ም የማጠቃለያ ፈተና የሚጀመርበት ቀን ሲሆን ከፈተና በፊት ማነኛውም ተማሪ የትምህርት ቤት ክፍያ እስከ ሰኔ ወር መጠናቀቅ እንዳለበት ልናሳስብ እንወዳለን።


                             የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
319 viewsYohez A, 11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 14:10:21 ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እና ወላጆች
ያልተከፈሉ ክፍያዎችን ይመለከታል !
የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ይህ የትምህርት ዘመን ሊጠናቀቅ ጥቂት የሚባሉ ቀናት ብቻ የቀሩን ሲሆን፤ ሰኔ 16፣2015ዓ.ም የማጠቃለያ ፈተና የሚጀመርበት ቀን ሲሆን ከፈተና በፊት ማነኛውም ተማሪ የትምህርት ቤት ክፍያ እስከ ሰኔ ወር መጠናቀቅ እንዳለበት ልናሳስብ እንወዳለን።


                             የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
292 viewsYohez A, 11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ