Get Mystery Box with random crypto!

ሸዋ ደራ ጉንዶ መስቀል  ከአድስ አበባ 220 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች! ከህዳር 03 ቀን ጀምሮ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

ሸዋ ደራ ጉንዶ መስቀል  ከአድስ አበባ 220 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች!

ከህዳር 03 ቀን ጀምሮ በኦነግ ሸኔ ከበባ ውስጥ ናት።

አሸባሪ ሸኔ አምሰት የደራ ቦታ ላይ ሰፍሯል
1. ባቡ ድሬ
2. ሀርቡ
3. ራቾ አሙማ
4.ጁሩ ዳዳ
5. ሰለልኩላ ዙሪያ ቡርቃ የሚባል አካባቢ

በተለይ ጉንደ መስቀል ከተማ ውስጥ ገብተው ብዙ ሰው አግተዋል ሞተዋል። ከከበባ ለመውጣት እየተፋለመ ያለው ሚሊሻ ብቻ ነው ፤ እስካሁን በአካባቢው የመንግስት አካል የለም።

ትኩረት ለደራ  ሽዋ!