Get Mystery Box with random crypto!

የቂሊንጦ መልዕክት በአቶ ስንታየሁ ቸኮል ~~ በላይነህ ክንዴም በላይ ዘለቀ ያስፈልገናል። | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የቂሊንጦ መልዕክት

በአቶ ስንታየሁ ቸኮል ~~

በላይነህ ክንዴም በላይ ዘለቀ ያስፈልገናል።

የአማራ ማዕከላዊ መናገሻ ባሕር ዳር አይደለም። አዲስ አበባ ነው። ማንም ሰዉ ባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ ወይም ደብረ ብርሃን መኖር ይችላል። የነገሥታቱ ባድማ፤ የአማራ አፅመ እርስት ያለዉ ግን እዚህ ነው። የአማራ ባለሃብቶች ብዙ አሉ። እሱ ብቻ በቂ አይደለም፤ በላይነህ ክንዴም በላይ ዘለቀም ያስፈልገናል። የሸዋ አማራ ወልቃይት አዲስ አበባ ነው።
ከአጀንዳችን ፊታችንን አናዞርም።

(ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ )


ነፍጠኝነት መሬት ላይ መውረድ አለበት።
የአማራ ሕዝብ ታሪኩን በቁመቱ ለክቶ የሚመጥን ትግል ባለማድረጉ እና የዓላማ ፅናት ባላቸዉ ሰዎች የተገነባ መሪ በማጣቱ እራሱንም ሀገሩንም ዋጋ አስከፈሏል። ዳግማዊ ምኒልክ መወለድ አለበት። ለዚህ ተግታችሁ ስሩ ጊዜ የለንም ሀገር እንዳናጣ።

( የታሪክ ተመራማሪዉ ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ ) ህዳር 04/2015 ዓ.ም

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet