Get Mystery Box with random crypto!

መቀሌ ከስምምነቱ በኋላ የገበያው ሁኔታ!! ጤፍ ከ16,000 ብር ወደ 7,000 ብር ወርዷል፣ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

መቀሌ

ከስምምነቱ በኋላ የገበያው ሁኔታ!!

ጤፍ ከ16,000 ብር ወደ 7,000 ብር ወርዷል፣
መኮረኒ 25ኪሎ ከ4,500 ብር ወደ 2000 ቀንሷል፣
የመንግስት ስንዴ በኩልንታል ከ9,000 ወደ 3,500 ወርዷል።

ይህም ነጋዴው ከየመጋዘኖቹ በስጋት የተከዘኑ ሸቀጦችን ወደ ከተማ ገበያዎች በማውጣቱና የተወሰኑ ሸቀጦች መግባት መጀመራቸውን ተከትሎ የመጣ ነው ተብሏል።


@Ezmerejaet
@Ezmerejaet