Get Mystery Box with random crypto!

#update ወለጋ _ነቀምት _መረጃ በመንግሥት ሀይሎች እና በኦነግ ሸኔ መካከል እየተደረገ ያለዉ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

#update
ወለጋ _ነቀምት _መረጃ
በመንግሥት ሀይሎች እና በኦነግ ሸኔ መካከል እየተደረገ ያለዉ ዉጊያ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል ።
በዚህም በነቀምት ከተማ ዙሪያ መጠነ ሰፉ ጥቃት የከፈተው ኦነግ ሸኔ በመንግሥት ሀይሎች ላይ ጉዳት ማድረሱን ከስፍራዉ ለez merja መረጃ ያደረሱን የመረጃ ምንጮቻችን አስታዉቀዋል።
በንፁሃን ዜጎች ላይ ከዚህ ቀደም እንደነበረዉ ጭፍጨፋ ብዙ ያልተስተዋለ ሲሆን ብዙዎች ኦነግ ሸኔ የዉጊያ ስልት መቀየሩን የሚያረጋግጥ ነዉ ሲሉ ተናግረዋል ።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet