Get Mystery Box with random crypto!

የአርቲስት ዓሊ ቢራ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ የአንጋፋው ከያኒ አሊ ቢራ ሥርዓተ ቀብር በትውልድ ቦታ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የአርቲስት ዓሊ ቢራ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

የአንጋፋው ከያኒ አሊ ቢራ ሥርዓተ ቀብር በትውልድ ቦታው ድሬዳዋ ከተማ ተፈፅሟል፡፡

የቀብር ሥነ ሥርዓቱ በለገሃሬ መስጊድ ጣሊያን ተፈፅሟል፡፡

በቀብር ሥነ ሥርዓቱ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ፣ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ፣ አንጋፋና ወጣት አርቲስቶች እንዲሁም በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡

   
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet