Get Mystery Box with random crypto!

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ብሮድካስ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን 9 አባላት ያሉት አዲስ የስራ አመራር ቦርድ አባላት ሹመት በዛሬው ዕለት አፅድቋል፡፡

በዚሁ መሰረት ምክር ቤቱ ብዝሃነትን እና የትምህርት ዝግጅትን መሰረት ያደረጉ ዕጩዎች ከቀረቡ በኋላ የስራ አመራር ቦርዱን ሹመት አፅደቋል፡፡

በዚሁ መሰረት
1. ዶ/ር ለገሰ ቱሉ የቦርድ ሰብሳቢ
2. አቶ መሳፍንት ተፈራ
3. ዶ/ር አብዱልዋሳ አብዱላሂ
4. አቶ ታረቀኝ ቡልቡልታ
5. አቶ ጃፋር በድሩ
6. ዶ/ር ንጉሴ ተፈራ
7. አቶ ዩሱፍ ኢብራሂም
8. ወ/ሮ አመለወርቅ ህዝቅኤል
9. ዶ/ር ሙና አቡበክር የኢቢሲ ስራ አመራር ቦርድ አባላት ሆነው ተሹመዋል፡፡

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet