Get Mystery Box with random crypto!

የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ቢሾፍቱ ከሚገኘው የአርቲስቱ ቤት ሽኝት እየተደረገለት ይገኛል የክብ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ቢሾፍቱ ከሚገኘው የአርቲስቱ ቤት ሽኝት እየተደረገለት ይገኛል

የክብር ዶ/ር አርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ቢሾፍቱ ከሚገኘው የአርቲስቱ ቤት ሽኝት እየተደረገለት ነው፡፡ ዛሬ ለአንጋፋው አርቲስት ዓሊ ቢራ የጀግና የክብር ሽኝት እና ሥርዓተ ቀብር ይፈጸማል፡፡

አስከሬኑ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ እስጢፋኖስ፤ ከዚያም በሠረገላ ወደ ወዳጅነት አደባባይ ይመጣል።በወዳጅነት አደባባይ የጀግና ስንብት ከተደረገለት በኋላም ወደ ድሬዳዋ አስክሬኑ እንደሚሸኝም ነው የተገለጸው።
  

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet