Get Mystery Box with random crypto!

Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ezedinkamii — Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ezedinkamii — Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል
የሰርጥ አድራሻ: @ezedinkamii
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.18K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ የቴሌግራም ቻናል ስለ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም አዳዲስ የፈጠራ ስራዎቼን በፎቶ፣ በፅሁፍ አንዲሁም በቪዲዮ አስተዋውቃቹአለሁ።
ችግር ፈቺ እንጂ ችግር ፈጣሪ ትውልዶች አንሁን።
https://hexlabs.tech/ezedin/
Email: ezedin@hexlabs.tech

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-30 12:51:41
Thank you for your engagement on melekiya.com. Melekiya is still the next big Internet company!

ባለፉት 12 ሰዐታት melekiya.com ላይ ላሳያችሁት እንቅስቃሴ እናመሠግናለን።
572 viewsEzedin Kamil, 09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:45:02
#Robohacks is the first under 16 kids robotics hackathon in Ethiopia. which is presented by #Robox Robotics and artificial intelligence Center collaborated with Icon Africa and digital electronic shopping.

Robohacks is presented to empower kids on #robotics and #engineering.

To participate on the competition.

must be aged under 16
passionate on robotics

Don't forget to bring

Your lunch
Your personal computer (pc)

ADISS ABABA, BOLE, Bora kids mall
September 4, 2022

To register call us today

+251972086868
natnaelbehaylu6@gmail.com
591 viewsEzedin Kamil, edited  08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:54:07
ለ600 እድለኛ ወጣቶች የተዘጋጀ

#ወደ_ነገ የቴክኖሎጂ ሴሚናር

በሰው ሰራሽ ክህሎት(Arteficial Intelegence) ነገን ዛሬ የሚሰራ ትውልድ ሁለንተናዊ አበርክቶ!

ለ600 እድለኛ ወጣቶች የተዘጋጀ
አስቀድመው ቦታውትን ለማስያዝ

Telegram: @https://t.me/MinberTechchatgroup
What's app : +251911027667
Website: www.wedenege.skylinkict.com
696 viewsEzedin Kamil, edited  17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:30:22
Introducing melekiya.com The next big internet company.

@melekiyaeth
659 viewsEzedin Kamil, 17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 13:13:10 በዚህ የመለኪያ ፖድካስት ክፍላችን ላይ ቢኒያም አበራ እና ኢዘዲን ካሚል በጋራ ስራን መስራት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ውይይት ያደርጋሉ።

መለኪያ ፖድካስት በየሁለት ሳምንቱ ወደ እናንተ የሚደርስ የስራ ፈጠራ ላይ ያተኮረ ፖድካስት ሲሆን የፖድካስቱ አላማ ታዳጊዎች የራሳቸው የሆነ ቢዝነስ እንዲጀምሩ፣ የስራ ፈጠራ ሃሳብን አይምሮዐቸው ላይ እንዲያሰርጹ ታስቦ የሚዘጋጅ ሲሆን በዚህ  ፖድካስት ላይ በሃገራችን ላይ እና በመላው አለም ያሉ ታዳጊ እና ችግር ፈቺ የስራ ፈጣሪዎች ይቀርባሉ ፤ ልምዳቸዉንም ለሌሎች አርአያ ይሆን ዘንድ ያካፍላሉ።

ዩቲዩብ:


በየሁለት ሳምንቱ የምንለቃቸው ፖድካስቶቻችን መከታተል ከፈለጋችሁ በዩቲዩብ፣ በስፓቲፋይ @MelekiyaETH አልያም በድረገጻችን https://www.melekiya.com/podcast ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን  አዳዲስ ፖድካስቶች ስንጭን እንዲደርሳቹ ከፈለጋችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉን እንጋብዛለን። ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሠግናለን!

ጥራት ይነገራል! 

#melekiya #melekiyaeth #melekiyarating #melekiyaethiopia #መለኪያ #መለኪያኢትዮጵያ
698 viewsEzedin Kamil, 10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 12:28:23
ማክሰኞ ከሰዐት 9:00 እስከ 12:00 በካፒታል ሆቴል የስራ ፈጠራ እና የኢኖቬሽን ዘርፍ ላይ የሚገኙ ቁልፍ ባለድርሻ አካላት በረቂቅ ደረጃ የሚገኘውን የስታርታፕ እና የኢኖቬሽን ፈንድ አዋጅን ጨምሮ በስራ ፈጠራ ላይ የሚስተዋሉ የኢንቨስትመንት እና ፖሊሲ ችግሮች ላይ ይመክራሉ በonline ለመከታተል
https://us06web.zoom.us/j/87809603458
Tuesday August 30,2022 Afternoon at 3:00PM to 6:PM in Capital Hotel; key stakeholders on startups & Innovation ecosystem will engage and discuss on the drafted startups proclamation and other important issues towards the ecosystem don't miss it join us online
https://us06web.zoom.us/j/87809603458
602 viewsEzedin Kamil, 09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 12:11:40
አይከን አፍሪካ ከ Ashruka Media እና ሼፍ ቱርኪሽ ሬስቶራንት ጋር በመተባበር ''ወደ ፈጠራ'' የተሰኘ በወጣቶች የስራ ፈጣሪነት ላይ ያተኮረ ወጣት ስራ ፈጣሪዎች የሚቀርቡበት አነቃቂ እና አስተማሪ ዝግጅት ይዞላችሁ ይቀርባል።

ዝግጅቶቹ በአሽሩካ ሚዲያ አማካኝነት የምታገኟቸው ሲሆን የመጀመርያው ዙር የስራ ፈጣሪዎቹ ውይይት በቅርብ ይቀርብላችኃል።

- ROBOX robotics & AI Haddis Art  Icon Africa Ibrahim Ali-ኢብራሒም አሊ Ashruka Media Juneid Mohammed

#ወደፈጠራ #ችግርፈቺ #ለኢትዮጵያ
610 viewsEzedin Kamil, 09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 15:59:50
ማህበራችን የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሠረት ህዳር 24 ቀን 2013ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 5273 በኢ.ፌ.ድ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የሀገር በቀል ድርጅት በመሆን ህጋዊ ሰውነት ተሰጥቶት በወጣት ስራ ፈጣሪዎች ስነምህዳር ላይ የሚስተዋሉትን የፖሊሲ ማዕቀፍ፣ የክህሎት፣ የመረጃ፣ የትስስር እና የፋይናንስ አቅርቦት አለመኖር ችግሮች ላይ በመስራት ሁሉን አቀፍ ማለትም በሁሉም ክልሎች ውስጥ የሚገኙትን ባለራዕይ ወጣቶች፣ ሴቶች እና አካል ጉዳተኞችን የሚያሳትፍ የስራ ፈጠራን ባህል ለመገንባት ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ አብሮ በመስራት በስነምህዳሩ ላይ የሚስተዋሉትን ችግሮች ለመፍታት እየሰራን እንገኛለን፡፡ ስለዚህም ማህበራችን ነሐሴ 24 ቀን 2014 ዓ.ም ከሰዐት 9፡00 እስከ ምሽቱ 12፡00 በካፒታል ሆቴል የመጀመሪያውን ዙር ምቹ የስራ ፈጠራ እና የኢኖቬሽን ስነምህዳር ለመገንባት በሚል አርዕስት የተዘጋጀ መድረክ ነው፡፡ 
749 viewsEzedin Kamil, edited  12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 13:30:24
ኬር የህር: አመሠግናለሁ!
#ኬር #Kare
734 viewsEzedin Kamil, 10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:31:14
የጉራጌ ጎየ ማህበር ለሁለተኛ ዙር ባዘጋጀው የዛሬው የኬር ሽልማት ዝግጅት ላይ ''ተስፋ የተጣለበት የጉራጌ ወጣት'' በሚል ዘርፍ በተሸላሚነት ስለመረጣችሁኝ እያመሰገንኩኝ አጀማመሬን በማየት የተጣለብኝን ተስፋ ከግብ ለማድረስ እንደምሰራ ለመግለፅ እወዳለሁ።

በተጨማሪም የጉራጌ ጎየ ማህበር እየሰራችሁት ላለው ትውልድ ማንቃት፣ የውድድር መንፈስ ዉስጥ መጨመር፣ እውቅና መስጠት እና ማህበረሰባችን ይበልጥ የሚረዳ ትውልድ በየዘርፉ እንዲበዛ ለምታደርጉት መልካም ስራ አላህ ይስጣችሁ ማለት: ማመስገን እፈልጋለሁ።

ኢዘዲን ካሚል
1.0K viewsEzedin Kamil, edited  16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ