Get Mystery Box with random crypto!

Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ezedinkamii — Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ezedinkamii — Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል
የሰርጥ አድራሻ: @ezedinkamii
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.18K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ የቴሌግራም ቻናል ስለ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም አዳዲስ የፈጠራ ስራዎቼን በፎቶ፣ በፅሁፍ አንዲሁም በቪዲዮ አስተዋውቃቹአለሁ።
ችግር ፈቺ እንጂ ችግር ፈጣሪ ትውልዶች አንሁን።
https://hexlabs.tech/ezedin/
Email: ezedin@hexlabs.tech

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-27 17:37:37 በጸሃይ ኋይል (ሶላር) የሚሰራ የምግብ ማብሰያ እና 18 ሌሎች የፈጠራ ስራዎችን የሰራው ታዳጊ ተዋወቁት!!

Ethiopia Teenager Innovated a Solar Powered Cooking Plate – A Solar Powered Stove.

https://thegreenlegacy.org/2022/08/27/ethiopia-teenager-innovated-a-solar-powered-cooking-plate/
933 viewsEzedin Kamil, 14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 17:35:53
1.4K viewsEzedin Kamil, 14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 00:04:24 https://thegreenlegacy.org/2022/03/13/the-green-footprint-planting-campaign-in-ethiopia/
1.4K viewsEzedin Kamil, 21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 16:45:12
ይበልጥ ለመወዳጀት የአይከን አፍሪካን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ! ለወዳጅዎም ያጋሩ: እናመሠግናለን!

https://t.me/icon4africa
380 viewsEzedin Kamil, 13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 16:08:48
ቢዝነስዎን በማህበራዊ ሚዲያ ቡስት በማድረግ ደንበኞችዎ ጋር መድረስ ይፈልጋሉ ?

የማህበራዊ ሚዲያ ገፅዎን አዋጭ በሆነ ልዩ ስርዐት ቡስት በማድረግ ከምርት እና አገልግሎት ፈላጊዎ ጋር በቀጥታ እንዲገናኙ እንሰራለን። ያግኙን!

ስልክ ፦ 096 788 2191
ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ፦ +905527489765
ኢሜይል፦ info@icon-africa.com

አድራሻ፦ አዲስ አበባ, ቦሌ ጌቱ ኮመርሺያል ሴንተር, አራተኛ ፎቅ 404 ያገኙናል።
414 viewsEzedin Kamil, 13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 18:36:13 ሁለት HC-05 የብሉቱዝ ሞጁሎች በኤቲ ኮማንድ እንዴት እናገናኛለን የሚለው ጥያቄያቹ የሚመልስ እና 98% የትኛውም ቨርዥን አርዲኖ አይዲኢ እና የሀርድዌር አርዲኖ ዴቨሎፕመንት ቦርድ ላይ ሁሉ የሚሠራ ኮንፊገሬሽን ከTME Education ጋር በመተባበር አቅርበንላችኃል።





ኮድ ሊንክ https://icon-africa.com/robotics/2022/07/11/how-to-configure-hc-05-bluetooth-module-as-master-and-slave-via-at-command-tme-education/

#12thEpisode
#TMEeducation
#TMEeducationEthiopia
#TogatherWeWillGoFurther
768 viewsEzedin Kamil, edited  15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:45:28
በመላው አለም ላይ ያላችሁ ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ እንኳን ለ1443ኛው ኢደል አደሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።

መልካም በአል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።

Eid Mubarak
957 viewsEzedin Kamil, 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 11:52:33
ቢዝነስዎን በማህበራዊ ሚዲያ ቡስት በማድረግ ደንበኞችዎ ጋር መድረስ ይፈልጋሉ ?

የማህበራዊ ሚዲያ ገፅዎን አዋጭ በሆነ ልዩ ስርዐት ቡስት በማድረግ ከምርት እና አገልግሎት ፈላጊዎ ጋር በቀጥታ እንዲገናኙ እንሰራለን። ያግኙን!
ስልክ ፦ 096 788 2191
ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ፦ +905527489765
ኢሜይል፦ info@icon-africa.com

አድራሻ፦ አዲስ አበባ, ቦሌ ጌቱ ኮመርሺያል ሴንተር, አራተኛ ፎቅ 404 ያገኙናል።
1.4K viewsEzedin Kamil, 08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 10:16:20
ቢዝነስዎን በተሻለ የስራ ማስተዳደርያ ሶፍትዌር ማስተዳደር ይፈልጋሉ ?

ለአጠቃቀም ምቹ እና ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የድርጅት አልያም ስራ ማስተዳደርያ ሶፍትዌር እናበለጽጋለን! ያግኙን!
ስልክ ፦ 096 788 2191
ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ፦ +905527489765
ኢሜይል፦ info@icon-africa.com

አድራሻ፦ አዲስ አበባ, ቦሌ ጌቱ ኮመርሺያል ሴንተር, አራተኛ ፎቅ 404 ያገኙናል።
1.5K viewsEzedin Kamil, 07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 11:06:05
ቢዝነስዎን አልያም እራስዎን በተሻለ መንገድ ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ?

ለተጠቃሚዎ ሳቢ፣ ለአጠቃቀም ምቹ እና ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ድረገጽ እናበለጽጋለን! ያግኙን!
ስልክ ፦ 096 788 2191
ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ፦ +905527489765
ኢሜይል፦ info@icon-africa.com

አድራሻ፦ አዲስ አበባ ቦሌ ጌቱ ኮመርሺያል ሴንተር አራተኛ ፎቅ 404 ያገኙናል።
1.3K viewsEzedin Kamil, edited  08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ