Get Mystery Box with random crypto!

የጉራጌ ጎየ ማህበር ለሁለተኛ ዙር ባዘጋጀው የዛሬው የኬር ሽልማት ዝግጅት ላይ ''ተስፋ የተጣለበት | Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል

የጉራጌ ጎየ ማህበር ለሁለተኛ ዙር ባዘጋጀው የዛሬው የኬር ሽልማት ዝግጅት ላይ ''ተስፋ የተጣለበት የጉራጌ ወጣት'' በሚል ዘርፍ በተሸላሚነት ስለመረጣችሁኝ እያመሰገንኩኝ አጀማመሬን በማየት የተጣለብኝን ተስፋ ከግብ ለማድረስ እንደምሰራ ለመግለፅ እወዳለሁ።

በተጨማሪም የጉራጌ ጎየ ማህበር እየሰራችሁት ላለው ትውልድ ማንቃት፣ የውድድር መንፈስ ዉስጥ መጨመር፣ እውቅና መስጠት እና ማህበረሰባችን ይበልጥ የሚረዳ ትውልድ በየዘርፉ እንዲበዛ ለምታደርጉት መልካም ስራ አላህ ይስጣችሁ ማለት: ማመስገን እፈልጋለሁ።

ኢዘዲን ካሚል