#በዓለም_የመጀመሪያው_ዩኒቨርሲቲ በአለም የመጀመሪያው ዩኒቨርሲቲ የተመሰረተው በአፍሪካ (ሞሮኮ ) በሴት ነው። ፋጢማ ቢንት ሙሐመድ አል-ፊህሪያ አል-ቁራሺያ (فاطمة بنت محمد الفهرية القرشية) በ895 ዓ.ም በዓለም የመጀመሪያውን ዩኒቨርሲቲ በፌዝ መሰረተች ይህም አሁን በሞሮኮ ይገኛል። እሷ በተለምዶ ፋጢማ አል-ፊህሪ በመባል ትታወቃለች። ከአባቷ ከእህቷ ጋር ባወረሰችው ሀብት ያላትን ድርሻ በመጠቀም የአል ቃራዊን ዩኒቨርሲቲ አቋቁማለች። ዩኒቨርሲቲው ትልቅ መስጊድ ሆኖ ተጀምሮ ወደ ትምህርት ቦታ አድጓል። ➹share &Join Us @ewentesfa 3.3K views17:47