Get Mystery Box with random crypto!

አርቲስት ሃጫሉ መገደሉን ፖሊስ አስታወቀ! አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ በጥይት ተመትቶ ሆስፒታል ከገባ | etv zena

አርቲስት ሃጫሉ መገደሉን ፖሊስ አስታወቀ!

አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ በጥይት ተመትቶ ሆስፒታል ከገባ በኃላ እርዳት ሲደረግለት ቆይቶ ህይወቱ ማለፉን ማረጋገጡን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።

ከግድያው ጋር በተያያዘ የተወሰኑ ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን ፖሊስ ያስታወቀ ሲሆን በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተሳተፉ አካላትን ፖሊስ የማጣራት ስራ በመስራት ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ገልጿል።