Get Mystery Box with random crypto!

አጭር መረጃ ኮቪድ-19 ኢትዮጵያ ፦ - በ3 ቀናት ብቻ 742 ሰዎች ከኮቪድ-19 በተደረገላቸው ህ | etv zena

አጭር መረጃ ኮቪድ-19 ኢትዮጵያ ፦

- በ3 ቀናት ብቻ 742 ሰዎች ከኮቪድ-19 በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።

- በ3 ቀናት ውስጥ ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ የ14 ሰዎች ሞት ሪፖርት ተደርጓል።

- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ3 ቀናት 322 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

- በኢትዮጵያ አሁን ያለው አክቲቭ ኬዝ 3,311 ነው።

- በአማራ ክልል በኮቪድ-19 ከተያዙ ከአጠቃላይ 313 ሰዎች መካከል 226 ሰዎች በምዕ/ጎንደር ዞን የተመዘገቡ ናቸው።

- በኦሮሚያ ክልል በ3 ቀናት ውስጥ 28 ሰዎች ላይ ቫይረሱ የተገኘ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ሰባቱ (7) ከቡራዩ ናቸው።

- በትግራይ ክልል ሁለተኛው (2) የኮቪድ-19 ሞት ሪፖርት ተደርጓል። በሌላ በኩል አሁን በክልሉ ያለው አክቲቭ ኬዝ 91 ነው፤ ከ212 ሰዎች 121 ሰዎች አገግመዋል።