Get Mystery Box with random crypto!

ህይወታቸው ያለፈ 8 ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦ 1. የ40 ዓመት ወንድ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ፤ በህክ | etv zena

ህይወታቸው ያለፈ 8 ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

1. የ40 ዓመት ወንድ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረ።

2. የ26 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረ።

3. የ70 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በጤና ተቋም በህክምና ላይ የነበሩ።

4. የ80 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ ከአስክሬን ላይ ከተወሰደ ናሙና ቫይረሱ እንዳለባቸው የተረጋገጠ።

5. የ27 ዓመት ሴር የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ ከአስክሬን ላይ ከተወሰደ ናሙና ቫይረሱ እንዳለባት የተረጋገጠ።

6. የ65 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ ከአስክሬን ላይ ከተወሰደ ናሙና ቫይረሱ እንዳለባቸው የተረጋገጠ።

7. የ65 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ ከአስክሬን ላይ ከተወሰደ ናሙና ቫይረሱ እንዳለባቸው የተረጋገጠ።

8. የ60 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ ከአስክሬን ላይ ከተወሰደ ናሙና ቫይረሱ እንዳለባቸው የተረጋገጠ።