Get Mystery Box with random crypto!

ኮቪድ-19 ባለፋት 24 ሰዓት በአሜሪካና ብራዚል! እንደ #worldometers መረጃ ባለፉት 24 | etv zena

ኮቪድ-19 ባለፋት 24 ሰዓት በአሜሪካና ብራዚል!

እንደ #worldometers መረጃ ባለፉት 24 ሰዓት በአሜሪካ 38,386 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ808 ሰዎች ህይወት አልፏል።

በብራዚል ደግሞ 40,995 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ሲረጋገጥ የ1,103 ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው አልፏል።