Get Mystery Box with random crypto!

የቤት ለቤት ልየታ በአዲስ አበባ! የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝ የ | etv zena

የቤት ለቤት ልየታ በአዲስ አበባ!

የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝ የቤት ለቤት ልየታና ግንዛቤ ማስጨበጥ መርሐ ግብር በሁለት ዙር ከአምስት ሚሊዮን በላይ ግለሰቦችን ተደራሽ ማድረጉን ኢፕድ ዘግቧል። በሁለት ዙር በተከናወነው ልየታም በምርመራ 13 ግለሰቦች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ቢሮው አስታውቋል።