Get Mystery Box with random crypto!

የ186ቱ ታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 4034 የላቦራቶሪ | etv zena

የ186ቱ ታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 4034 የላቦራቶሪ ምርመራ 186ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 5,034 ደርሷል።

የታማሚዎችን ሁኔታ ስንመለከት
-181 ኢትዮጵያውያን እና 5 የውጪ ዜጎች ሲሆኑ 73ወንድ እና 113ሴት ናቸው። እድሜያቸው ከ6ወር-75 አመት መሆናቸው ተገልጿል።

የመኖሪያ ቦታቸውን ስንመለከት
_
•147ሰዎች- ከአዲስ አበባ
•16ሰዎች- ከሱማሌ ክልል
•4ሰዎች -ከኦሮሚያ ክልል
•10ሰው - ከአፋር ክልል
•8ሰዎች- ከድሬዳዋ
•1ሰው- ከደቡብ ክልል

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ሰባ አራት (74) ሰዎች (63 ከአዲስ አበባ፣ 6 ከትግራይ ክልል፣ 2 ከሶማሊ ክልል፣ 2 ከደ/ብ/ብ/ሕ ክልል፣ እና 1 ሐረሪ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1486 ነው።