Get Mystery Box with random crypto!

እንደምን ቆያችሁ! ውድ የምህላፋችን ተከታታዮች፦ ይህ ጽሑፍ በቤታችሁ ሆናችሁ እያነበባችሁት እንደሆ | ኢትዮጵ(ትግ)

እንደምን ቆያችሁ!
ውድ የምህላፋችን ተከታታዮች፦ ይህ ጽሑፍ በቤታችሁ ሆናችሁ እያነበባችሁት እንደሆነ እናምናለን። ከሰሞኑ ዓለማችንን እያመሰና እያስጨነቀ ባለው #COVID19 ምክንያት አብዛኛው ሰው በግዴታ ወይም በውዴታ በቤቱ ተቀምጦ ይገኛል። አብዛኛው ሰው በቤት ውስጥ ላለመቀጥ ድብርትን እንደምክንያት ያቀርባል። እኛም ድብርትን ከሚቀርፉ ነገሮች አንዱ የሆኑትን #መጽሐፍትን በቤትዎ ሲቀመጡ እንዲጠቀሙባቸው በማሰብ ቀላል መጽሐፍትን የማግኛ ዘዴ አዘጋጅተናል ።

የመጽሐፍቱ መጠን ቢበዛ ለማውረድ የበቤትዎ ይቆዩ ጥቅልን በመጠቀም ማውረድ የምንችልበት ጊዜ ነው። እናም ይህን ጊዜ በመጠቀም ድብርታችንን እንድንቀንስ - እውቀታችንን እንድንጨምር የሚያግዙንን መጽሐፍት ከታች መስፈንጠሪያው/LINK/ በተቀመጠው BOT በመግባት ያገኛሉ።

@ethio_library_bot
@ethio_library_bot
@ethio_library_bot

ጽንሰ ኢትዮጵያ ሐዳስ