Get Mystery Box with random crypto!

ራሳችንን እና ህዝባችንን ከኮሮና ቫይረስ(Covid19) #እንጠብቅ እጅን በሳሙና እና ውሃ በየ | ኢትዮጵ(ትግ)

ራሳችንን እና ህዝባችንን ከኮሮና ቫይረስ(Covid19) #እንጠብቅ

እጅን በሳሙና እና ውሃ በየጊዜው በመታጠብ

ርቀትን ጠብቆ በመሄድ/በመሰለፍ/

ሲያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍ እና አፍንጫዎን በክንዶ ወይም በአፍ ጭንብል በመሸፈን

ከፍተኛ ትኩሳት ካጋጠሞ፣
ተደጋጋሚ ደረቅ ሳል ሲገጥሞ፣
የመተንፈስ ችግር ሲያስተውሉ

ከላይ በተዘረዘሩት ነጻ የስልክ መስመሮችን በመጠቀም ጥቆማ በመስጠት የእራሶን እና የህዝቦን ጤና ይጠብቁ።