Get Mystery Box with random crypto!

ራሳችንን እና ህዝባችንን ከኮሮና ቫይረስ(Covid19) #እንጠብቅ እጅን በሳሙና እና ውሃ በየ | ኢትዮጵ(ትግ)

ራሳችንን እና ህዝባችንን ከኮሮና ቫይረስ(Covid19) #እንጠብቅ

እጅን በሳሙና እና ውሃ በየጊዜው በመታጠብ

ርቀትን ጠብቆ በመሄድ/በመሰለፍ/

ሲያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍ እና አፍንጫዎን በክንዶ ወይም በአፍ ጭንብል በመሸፈን

ከፍተኛ ትኩሳት ካጋጠሞ፣
ተደጋጋሚ ደረቅ ሳል ሲገጥሞ፣
የመተንፈስ ችግር ሲያስተውሉ
በ8335 የነጻ ስልክ መስመር ላይ ጥቆማ ይስጡ።

@Yottor_3

#Share