"ምሽግ መቆፈሩን አልረሡትም አሳምረው ሠርተውታል። የዘነጉት ግን ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ምሽግ ደረማምሶ ማለፍ መቻሉን ነው።" -በግዳጅ ቀጠናው የሚገኙ የክፍለ ጦር አዛዥ 1.1K views07:37