Get Mystery Box with random crypto!

#መረጃ - አዲስ አበባ! አዲስ አበባ ፈረንሳይ ብረት ድልድይ አካባቢ አካኮ በሚባል ሰፈር የኦረሞ | ETHIO ZENA (ኢትዮ ዜና)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

#መረጃ - አዲስ አበባ!

አዲስ አበባ ፈረንሳይ ብረት ድልድይ አካባቢ አካኮ በሚባል ሰፈር የኦረሞ ወጣት ብቻ እንዲገኝ በተደረገው የድብቅ ስብሰባ የብረት ድልድይ ጊወርጊስ ቤተ ክርስቲያን ያሳጠረውን የመድሀኒአለምን ፀበል የነፍጠኛ እምነት ነው አፍርሱት በማለት አፍርሰዋል ሲሉ የአካባቢው መረጃ ሰጭወቻችን ገልፀዋል።

በድብቁ ስብሰባው የተነሱ ነጥቦችም
*የአፄዎቹ አገዛዝ የኦረሞን ህዝብ ጨፍጭፏል፤ ገድሏል ባሪያ አድርገው ገዝተውናል ከዚህ በኋላ አማራ የተባለ እናጠፋለን። *አዲስ አበባ ውስጥ አማራ ለተባለ መሬት እንዳትሸጡለት፤ ቤት እንዳታከራዩ፤ ያከራያችሁ አስወጡ በሚሄዱበት ይሂዱ።
*አንድ ኦረሞ አንድን አማራ መከታተል አለበት
*ለሁሉም ኦረሞ ተወላጅ ትጥቅ እናስታጥቃለን የሚሉና ሌሎችም ነጥቦች በስብሰባው ሲንፀባረቁ እንደነበር የመረጃ ምንጮቻችን ጠቁመዋል። በመጨረሻም ቀጣይ ስብሰባ እንደሚኖራቸው የተገለፀ ሲሆን በቀጣይ ስብሰባቸውም መላው የኦረሞ ተወላጅ የሆነ የመንግስት ባለስልጣን ይገኝበታል እንዳትቀሩ በማለት ለነሀሴ 03/12/2014 በአሽዋ ሜዳ ቀጠሮ ይዘዋል። የአዲስ አበባ ህዝብ ይወቀውና ቀጣይ ህልውናውን ያስከብር ሲሉ መረጃ ሰጭወቻችን መልክታቸውን አክለው ገልፀዋል። በብረት ድልድይ የኦረሞ ተወላጅ ናቸው ተብለው እንደ ዋና አስተባባሪ የተመረጡትን ስም ዝርዝር መረጃ እያጣራን ነው እንዳገኘን የምናካፍላችሁ ይሆናል።

ንሥር ብሮድካስ