Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ፤ ኃላፊነታቸውን ለቀቁ! የብልፅግና ተመራጭ እና የአዲስ አበባ ኮ | ETHIO ZENA (ኢትዮ ዜና)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የአዲስ አበባ ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ፤ ኃላፊነታቸውን ለቀቁ!

የብልፅግና ተመራጭ እና የአዲስ አበባ ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ ዕጩ ዶክተር ዮናስ ዘውዴ ከኃላፊነታቸው በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቃቸውን ከታማኝ ምንጭ አረጋግጫለሁ።

የመረጃ ምንጬ የለቀቁበትን ምክንያት ሲያብራሩ አገዛዙ በሙስና የተዘፈቀ እና ለአገሪቱ መጻኢ ተስፋ የማያስብ በመሆኑ ከዚህ ሥርዓት ጋር ለመቀጠል ስለከበዳቸው መልቀቃቸውን ገልጸውልኛል።

( ምንጭ Mulugeta Anberber )

https://t.me/ETHIOZENA24