#DebreTaborUniversity ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የነባር እና አዲስ ገቢ የ2014 ዓ.ም #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 20 እስከ 22/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ጥሪው ለመጀመሪያ ዲግሪ፣ ለሁለተኛ ዲግሪ እና ለPHDT የክረምት ተማሪዎች የተደረገ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። Share share 195 views19:33