Get Mystery Box with random crypto!

#KEU ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ዕጩ ተመራቂ ተማሪ | Ethio University

#KEU

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ሞዴል ፈተና ሰጥቷል፡፡

ሞዴል ፈተናው ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎቹ ተገቢውን ዕውቀትና ክህሎት መያዛቸውን ለመገምገምና ክፍተቶችን በቀጣይም ለመሙላት የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡

በቀጣይ ሁለተኛ ሞዴል የመውጫ ፈተና ለተማሪዎች በግንቦት ወር አካባቢ በኢንተርኔት አማካይነት እንደሚሰጥ የዩኒቨርሲቲው የአግባብነትና ጥራት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት ገልጿል።

Share share
ለተጨማሪ መረጃ


@EthioUniversty1 @EthioUniversty1