Get Mystery Box with random crypto!

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 592 ተማሪዎች አስመርቋል። ከ | Ethio University

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 592 ተማሪዎች አስመርቋል።

ከተመራቂዎቹ 235 የሚሆኑት በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

ዩኒቨርሲቲው በሌሎች መስኮች ያሰለጠናቸውን የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ፣ የከፍተኛ ዲፕሎማ (HDP) እና የPGDT ሰልጣኞችንም አስመርቋል።

በ2004 ዓ·ም የመማር ማስተማርና የምርምር ሥራ የጀመረው ወልድያ ዩኒቨርሲቲ፤ በወልድያ፣ በመርሳ እና በላሊበላ ግቢዎች እያስተማረ ይገኛል።

Share share
ለተጨማሪ መረጃ


@EthioUniversty1 @EthioUniversty1