Get Mystery Box with random crypto!

የዩኒቨርስቲዎችን ሁኔታ መግለፅ ያለብን ሁሉንም ነገር ከአምናው ረብሻ ጋር ማያያዝ የለብንም። አምና | 🇪🇹ኢትዮ University

የዩኒቨርስቲዎችን ሁኔታ መግለፅ ያለብን ሁሉንም ነገር ከአምናው ረብሻ ጋር ማያያዝ የለብንም። አምና የተከሰተው ነገር ሁሉም ግቢዎች በሚባል መልኩ ሀገራዊ ችግር ነበር።

እንደ አምናው አይነት እንዳይከሰት መንግስት ጥንቃቄ አድርጓል። ካሁን ቡሃላም እንደዚህ አይነት ችግር ይኖራል ብለን አናምንም።

በርግጥ ተማሪዎች Consider ማድረግ ይችላሉ። ነገር ግን ውጤታችሁ፣ መማር የሚትፈልጉትን ፊልዶችንም Consider ማድረግ ይኖርብናል ።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝