Get Mystery Box with random crypto!

የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ከአራት ሺህ አንድ መቶ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ የሐረማያ ዩኒቨርስቲ በተለ | 🇪🇹ኢትዮ University

የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ከአራት ሺህ አንድ መቶ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

የሐረማያ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን ከአራት ሺህ አንድ መቶ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ። ዩኒቨርስቲው በ65ኛ ዙር  ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ ከዛሬ ስድሳ ስምንት ዓመት በፊት በኢትዮጵያ መንግስትና በአሜሪካን ኦክልሃማከ ስቴት ዩኒቨርስቲ አማካኝነት በግብርና ኮሌጅነት የተቋቋመው የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ዘንድሮ ለ65ኛ ጊዜ በተለያዩ መስኮች ተማሪዎቹን አስመርቋል።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝