Get Mystery Box with random crypto!

BAHIRDAR UNIVERSITY አምና የነበር መገኛ፦ ባህር ዳር አየር ሁኔታ፦ ሞቃታማ | 🇪🇹ኢትዮ University

BAHIRDAR UNIVERSITY

አምና የነበር

መገኛ፦ ባህር ዳር
አየር ሁኔታ፦ ሞቃታማ ነው የሌለ ቀን ቀን ፀሀያማ ነው በጣም፤ በተለይ engineering, Low,Arc,Land ያሉበት የባብ campus ይባላል ጥላ ያስፈልጋል ወንድም ሴትም ነው እዛ ጣጣ የለውም። እና ያው የሚሞቅ ነገር አያስፈልግም ቀለል ያለ ብርድ ልብስ ለመያዝ ሞክሩ።
ይህን መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁኝ ለ@amharictutorialclass ቤተሰቦች በተለይም tuzu and emuye ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስልኝ

በውስጡ ያሉ ግቢዎች፧ አምስት ሲሆኑ እነርሱም

ፔዳ ግቢ
ዋናው ግቢ ሲሆን በውስጡም 2 ግቢ አሉት faculty of Business(Fb) ena mainይባላሉ የተለያዮ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ የሚገኘው ከከተማ 2ብር ባጃጅ ነው ያው ከተማ በሉት
በውስጡ ያሉ የትምህርት መስኮች
all social dep'ts exept law and Governance
Comptional science
medcine
Maritaym

ሰላም ግቢ
ይሄም ከተማ ነው የሚገኘው ከዋናው ግቢ ብዙም አይርቅም
Textile ጋር የተያያዙ ሁሉም departmenቶች እዚህ ግቢ ላይ ይገኛሉ

ይባብ ግቢ
ይሄ ግቢ ሞቃታማ እና ፀሀያማ ነው የሚገኘው ባህርዳር መግቢያ ላይ ነው ከከተማ የወጣ ነው
በውስጡ ያሉ የትምህርት መስኮች
fresh Engineering
computer science
Law
Arc
Land organisation ናቸው
Architecture በፈተና ነው ሚገባው ፥ በየአመቱ ሰላሳ ተማሪ ተቀብሎ ያስተምራል ከአንደኛ አመት ጀምሮ እስከ መጨረሻው ድረስ በዚሁ ግቢ ይማራሉ።
ዘንዘልማ ግቢ
ይህ ግቢ ደሞ መውጫ ላይ ነው ያለው
በውስጡ ያሉ የትምህርት መስኮች
agriculture
ke compitional Geology dep't
vertenary medicine et..

ፖሊ ግቢ ይሄ ወፍ fresh yelem ያው 2nd year en 3rd year engineering ነው ያሉት

Generally

Bahir Dar University is organized into
Faculty
Colleges
Institutes
Schools and
Academy

Institutes
Bahir Dar Institute of Technology
Ethiopian Institutes of Textile and Fashion Technology and
Institute of Land Administration


Colleges
College of Agriculture and Environment
College of Medicine and Health Sciences
College of Business and Economics and
College of Natural sciences

Schools
School of Law
School of Computing and Electrical Engineering
School of Civil and Water Resources Engineering
School of Mechanical and Industrial Engineering and
School of Chemical and Food Engineering

Faculties
Educational and Behavioural Sciences (the oldest),
Faculty of Humanities, and
Faculty of Social Sciences

Academy

Maritime Academy
Sports Academy

ምግብ ቤቶች እንዲሁም ዋጋቸው
about Food አረ peace new yelele በተለይ የካፌ ዳቦ ሁሉም ነው ሚወደው (እኔ ራሱ በሃሳብ )

የሚገራርም ላውንቾች አሉን ዋጋ አያሳስብም
ፍርፍር በቀይ በአልጫ፣ ሽሮ፣ በየአይነት፤ ፓስታ፣ ድንች፣ እንቁላል ሳንዱች ሥጋ ፍርፍር ጥብስ ዋጋው ከ 10-26 ብር *
ሻይ ከ1ብር እሥከ 2.50
በና ከ 2 ብር -3ብር
ለስላሳ 7.50 እና 8 ብር( ይሄ ነገር እዛው ጣና ላይ ነው እንዴ ፋብሪካው? ርካሽ ነው እኮ በጣም )

አረ ሱቅ የፈለጋችሁት ነው ያለው በቃ በእኔ ይሁንባችሁ ምንም አታጡም

ውጭ በር ላይ ደግሞ ያበደ ነው ቡና ፣ሻይ ፣ወተት፣ ምግብ ቤቶች ጨቅ ናቸው

ውሃ ትንሽ አዛ ነው ያው ስትቆዩ የሚለመድ ነው

More imformation Bdu students info plus Www.bdu.edu.et

በመጨረሻም ለአዲስ ተማሪዎች ስለ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካላቹህ እናንተን ለመተባበር ፍቃደኛ የሆኑ ምርጥ ምርጥ ነባር ተማሪዎች ስላሉ ሃሳብ አይግባቹህ


ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝