Get Mystery Box with random crypto!

#Update የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያ ከኢ...ዲ.ሪ.ት/ሚ/ር በቁጥር 8/342/562/1 | 🇪🇹ኢትዮ University

#Update

የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያ

ከኢ...ዲ.ሪ.ት/ሚ/ር በቁጥር 8/342/562/16 በቀን 09/08/2016 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ መሰረት ከሰኔ 14-212016 ዓ.ም ድረስ ለሚስጠው የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያን አስመልከቶ ተፈታኝ ተማሪዎች #እያንዳንዳቸው 500.00 /አመስት መቶ ብር/ እስከ ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም ድረስ እንዲከፍሉ አሳውቋል።

በዚሁ መሰረት በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ የዘንድሮ አመት ተመራቂ ተማሪዎች ክፍያውን ይከፍሉ ዘንድ ዩንቨርሲቲዎች እያሳሰቡ ይገኛል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝