Get Mystery Box with random crypto!

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሶሻል ወርክ ትምህርትን በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራም መስጠት ሊጀምር ነው። | 🇪🇹ኢትዮ University

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሶሻል ወርክ ትምህርትን በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራም መስጠት ሊጀምር ነው።

የዩኒቨርሲቲው ሶሻል ወርክ ትምህርት ክፍል ፕሮግራሙን ለመክፈት በሀገር አቀፍ ደረጃ የፍላጎት የዳሰሳ ጥናት ማካሔዱ ተገልጿል።

ፕሮግራሙን ለማስጀመር አዲስ ስርዓተ ትምህርት በማዘጋጀት በባለሙያዎች ሲያስገምግም ቆይቷል።

በዚህም የተሰጡትን ማስተካከያዎች በማካተት የማረጋገጫ አውደ ጥናት አካሒዷል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝