Get Mystery Box with random crypto!

በ2016 ዓ.ም ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማ | 🇪🇹ኢትዮ University

በ2016 ዓ.ም ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የካቲት 20 እና 21/2016 ዓ.ም መካሔዱ ይታወቃል፡፡

ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ሳትመዘገቡ የቀራችሁ ተማሪዎች እሰከ ነገ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም ብቻ መመዝገብ እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝