Get Mystery Box with random crypto!

#WachemoUniversity ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች ምዝገባ መጋቢ | 🇪🇹ኢትዮ University

#WachemoUniversity

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች ምዝገባ መጋቢት 9 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ተመዝጋቢዎች በንግስት እሌኒ መታሰቢያ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመገኘት የሥራ ቅጥር መፈፀም እንዳለባችሁ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለምዝገባ እና ለሥራ ቅጥር የሚያስፈልጉ አስፈላጊ ሰነዶችን ከላይ ከተያያዘው የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ይመልከቱ።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝