Get Mystery Box with random crypto!

#MaddaWalabuUniversity በ2016 ዓ.ም ለቀዶ ሕክምና እና ለማህፀንና ፅንስ ሕክምና | 🇪🇹ኢትዮ University

#MaddaWalabuUniversity

በ2016 ዓ.ም ለቀዶ ሕክምና እና ለማህፀንና ፅንስ ሕክምና ስፔሻሊቲ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች ምዝገባ መጋቢት 12 እና 13/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር (ጎባ ካምፓስ) በአካል በመገኘት ምዝገባ አድርጉ የተባለ ሲሆን ትምህርት መጋቢት 16/2016 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች   ቻናል
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝